ማኅበራችን ከኢትዮጵያ መገናኛ ብዙኃን ባለስልጣን ጋር በመተባበር በጥላቻ ንግግርና ሐሰተኛ መረጃ ዙርያ ለሴት ጋዜጠኞች የሁለት ቀናት የግንዛቤ ማስጨበጫ ስልጠና ሰጥቷል፡፡

By emwa — In News — June 24, 2022

24

Jun
2022
ማኅበራችን ከኢንተር ኒውስ ጋር በመተባበር ፆታን መሰረት አድርገው የሚፈጸሙ ጥቃቶችን ለመከላከል የወጡ መመሪያዎችና ዓለም አቀፍ ህጎችና ፆታዊ ጥቃትን አስመልክቶ የሚዲያ ዘገባዎች ምን ይመስላሉ? በሚሉ ጉዳዮች ላይ ለጋዜጠኞች ስልጠና አካሂዷል